ተጨማሪ መረጃዎች

የመግቢያ ውጤት

ሙሉውን መረጃ ከዚህ ከታች ያለውን በመጫን ማንበብ ይችላሉ
Read PDF

እ/ፖ/ቴ/ኮ

የቀድሞ ተፈሪ መኮንን ት/ቤት የአሁኑ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከ1917ዓ.ም ጀምሮ ለ98 ዓመታት ያካበታቸውን ልምዶች ሰንቆ አሁን ደግሞ ለ2015ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት በ11 የሙያ መስኮች ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡

የመቁረጫ ነጥቡን ለሚያማሉ ሰልጣኞች online ለመመዝገብ ማሙዋላት ያለባቸው፦

Entrance result (የ ኢንትራንስ ውጤት) 
Transcript (የ 11 እና የ12 የ ክፍል ውጤት)
2 ጉርድ ፎቶ

በ softcopy (scan በማድረግ ወይንም በስልክ ፎቶ በማንሳት )

የሚፈልጉትን department እና የሚጠየቁትን መረጃዎች በመሙላት

በ https://registrar.tmptc.edu.et/application-form-for-students/ ላይ መመዝገብ ይችላሉ ፡፡

Online ምዝገባ ላይ ጥያቄ ካለ በ telegram : https://t.me/Entotoreg

         ወይም በ @Yiduka መጠየቅ ይቻላል

        E-mail:- tmsreg2014@gmail.com


በ2013/2014 የሥልጠና ዘመን በተለየየ ምክንያት ወደ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስርዓት ያልገቡ ተማሪዎች

 የሚስተናገዱት በ2014 ዓ.ም በነበረው የመቁረጫ ነጥብ መሰረት ይሆናል ።

የ 2014 ዓ.ም መቁረጫ ነጥብ ከታች ያለውን በመጫን መመልከት ይችላሉ፡፡

Read PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

 

በTextile Garment and Leather Products Department የሙያ መስኮች ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡

ቴክስታይል ጋርመንት እና የቆዳ ውጤቶች ስልጠና ዘርፍ (Textile Garment and Leather Products Department)

  1. በቆዳ ውጤቶች ስልጠና ዘርፍ (Leather Products Department) Level1-4

1.1.  የጫማ አመራረት (Footwear Production) Level1-4

1.2.  የቆዳ ውጤቶች ቦርሳ፤ቀበቶ ስራ (Leather Goods Products) Level1-4

1.3.  የቆዳ አልባሳት (Leather Garment Products) Level1-4

  1. ቴክስታይል (Textile) Level 1-4

2.1.  ሽመና እና ሹራብ ሥራ (Weaving and Knitting) Level1-4

2.2.  ማቅለም እና ኅትመት (Textile Chemical Processing) Level1-4

  1. ጋርመንት (Garment section) Level 1-5

3.1.  Basic Apparel Production Level 1

3.2.  Intermediate Apparel Production Level 2

3.3.  Advanced Apparel Production Level 3

3.4.  Apparel Fashion Designing and Technology Supervision Level 4

3.5.  Apparel Production and Technology Management Level 5

 

አድራሻ ፡- ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ከፍ ብሎ /ምስካየ ህዙናን መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን አጠገብ/

ስልክ ቁጥር    0118124122   0118121008

E-mail: – Tmsreg2014@gmail.com

Telegram: – t.me/tmsreg2014

የምዝገባ ቀን ፡- በቅርብ ቀን እናሳውቃለን

የምዝገባ ቦታ ፡- በኮሌጁ ሬጅስትራር ቢሮ

Thank you for your upload